ሞኦ ለሞት እግዚኡ ለሚካኤል

ሞኦ ለሞት እግዚኡ ለሚካኤል ተንሥአ ወልድ በሣልስት ዕለት
ፈጺሞ ሥርዐተ አርቲዖ ሀይማኖተ ዐርገ ሰማያተ ሀበ አቡሁ
የሚካኤል ጌታው ወልድ ሞትን አሸንፎ በሶስተኛው ዕለት ተነሳ
ሃይማኖትን አቅንቶ ስርአትን ፈጽሞ አረገ ወደ አባቱ
← መዝሙር