ሞዖ ለሞት
✦
ሞዖ ለሞት እግዚኡ ለአዳም
ተንሥአ ወልድ በሣልስት ዕለት ፪
ፈጺሞ ሥርዓተ አርቲዖ ሃይማኖት ዐርገ ሀበ አቡሁ ፪
የአዳም ጌታው ወልድ ሞትን አሸንፎ
በሦስተኛው ዕለት ተነሳ ፪
ሃይማኖትን አቅንቶ ስርአትን ፈፅሞ ዐረገ ወደ አባቱ ፪
ተንሥአ ወልድ በሣልስት ዕለት ፪
ፈጺሞ ሥርዓተ አርቲዖ ሃይማኖት ዐርገ ሀበ አቡሁ ፪
የአዳም ጌታው ወልድ ሞትን አሸንፎ
በሦስተኛው ዕለት ተነሳ ፪
ሃይማኖትን አቅንቶ ስርአትን ፈፅሞ ዐረገ ወደ አባቱ ፪
✦