ናርዶስ ቀጺመታት
✦
ናርዶስ ቀጺመታት አሉ በልብሶችሽ መሀል፪
የገነት ሽቱ ነሽ፪2/ ማርያም ድንግል
የከበርሽ ነሽ አንቺ ከፍጥረት
መዓዛሽን ወድዷል ጌታ ፀባኦት
ጠላት እንዳይከሠኝ ከጎኔ ሁኝና
ነውሬን ሽፍኝው እናቴ ነሽና
አዝ ---------------
ገሊላዊት ድንግል የገነት ፈሣሽ
የቆሠለችውን ሕይወቴን ፈውሽ
ሰአሊ ለነ ቅድስት በቀን በሌሊት
ለአፌ ጥበብ ነሽ ቅኔ ማኅሌት
አዝ -----
ሁልጊዜ ድኅነትን የምንለምንሽ
ለእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ያገኘሽ
ክርስቲያኖች ሁሉ ተስፋ የሚያደርጉሽ
ለዓለም የሚበቃ ምልጃ ቃልኪዳንሽ
አዝ ----------------------
የገነት ሽቱ ነሽ፪2/ ማርያም ድንግል
የከበርሽ ነሽ አንቺ ከፍጥረት
መዓዛሽን ወድዷል ጌታ ፀባኦት
ጠላት እንዳይከሠኝ ከጎኔ ሁኝና
ነውሬን ሽፍኝው እናቴ ነሽና
አዝ ---------------
ገሊላዊት ድንግል የገነት ፈሣሽ
የቆሠለችውን ሕይወቴን ፈውሽ
ሰአሊ ለነ ቅድስት በቀን በሌሊት
ለአፌ ጥበብ ነሽ ቅኔ ማኅሌት
አዝ -----
ሁልጊዜ ድኅነትን የምንለምንሽ
ለእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ያገኘሽ
ክርስቲያኖች ሁሉ ተስፋ የሚያደርጉሽ
ለዓለም የሚበቃ ምልጃ ቃልኪዳንሽ
አዝ ----------------------
✦