ነብዩ ዳንኤል
✦
ነብዩ ደንኤል በጾም ስላመነ ፪
ከአንበሶች ጉድጓድ ሕይወቱን አዳነ2/
ኤልያስ የወጣው በእሳት ሰረገላ፪
በጾም በጸሎት ነው አይደለም በሌላ፪
የነፍስንም ቁስል ጾም ታድናለች፪
የሥጋን ፍላጎት እያደከመች፪
እስቲ ልብ እናድርግ እናስተውል ደግሞ ፪
ጌታ ለሐዋርያት ያላቸውን ቀድሞ፪
ይህ ርኩስ መንፈስ ሊወጣ የሚችል፪
በጾም በጸሎት ነው እንደ ወንጌሉ ቃል፪
ከአንበሶች ጉድጓድ ሕይወቱን አዳነ2/
ኤልያስ የወጣው በእሳት ሰረገላ፪
በጾም በጸሎት ነው አይደለም በሌላ፪
የነፍስንም ቁስል ጾም ታድናለች፪
የሥጋን ፍላጎት እያደከመች፪
እስቲ ልብ እናድርግ እናስተውል ደግሞ ፪
ጌታ ለሐዋርያት ያላቸውን ቀድሞ፪
ይህ ርኩስ መንፈስ ሊወጣ የሚችል፪
በጾም በጸሎት ነው እንደ ወንጌሉ ቃል፪
✦