ነጽሕተ ንጹሐን
✦
ንጽሕተ ንጽሐን ከዊና ከመ ታቦተ ዶር ዘሲና ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና ነበረት፪
ሲሳያ ኅብስተ መና ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና፪
ሲሳያ ኅብስተ መና ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና፪
ትርጕም፦ በሲና ተራራ እንዳለች ታቦት የንጹሐን ንጽሕት ሆና በቤተ መቅደስ ውስጥ በቅድስና ኖረች ምግቧም ኅብስተ መና ነው መጠጧም የጽሙና(የጸጥታ) መጠጥ ነው።
✦