ነይ አርሴማ ቅድስት

ነይ አርሴማ ቅድስት ነይ አርሴማ
ነይ አርሴማ ቅድስት ሰማዕት
አርሴማ ነይ አርሴማ
አርሴማ ስልሽ >> >>
እንድታማልጅኝ >> >>
ከአምላክ ፈጣሪሽ >> >>
በደሌን ጭንቀቴን >> >>
ልናዘዝልሽ >> >>
ምሪኝ አርሴማ ሆይ >> >>
እጆቼን ይዘሽ >> >>
ወልዲያ ስሪንቃ >> >>
ልምጣ ከደጅሽ >> >>
አዝ.........
እንድታማልጂኝ ነይ አርሴማ
ከንጉስ ራማ >> >>
ትለምንሻለች >> >>
ነፍሴ ደጅሽ ቆማ >> >>
ወልዲያ ስሪንቃ
ሄዶ ያየሽማ
ቅዱሱ ዝናሽን
ገድልሽን የሰማ
ጸበልሽ ፈውስ ነው
እናቴ አርሴማ
አዝ......
በጉብዝናህ ወራት ነይ አርሴማ
ፈጣሪህን አስብ >> >>
ብሎ እንዳስተማረን >> >>
በመጽሐፈ መክብብ >> >>
ስለ ጌታ ኢየሱስ >> >>
ስለ ዓለም መድኃኒት >> >>
ስለተዋሕዶ >> >>
ስለጸናች እምነት >> >>
መከራ ተቀበልሽ >> >>
በጉብዝናሽ ወራት >> >>
← መዝሙር