Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ነይ ነይ
✦
ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ
የጻድቃን እመቤት
የመላእክት እህት
፪
ሁላችሁ እመኗት ከልብ አማላጅ ናትና
በእውነት እናመስግናት እናወድሳት
አማላጅ ኪዳነምሕረት
፪
✦
← መዝሙር