ኒ እናመስግን
✦
ጠላት ድያብሎስን በሞቱ የረታ
ከእኛ ጋራ ነውና የሠራዊት ጌታ
ጨለማውን ኑሮ የሰደት ሕይወት
በእግዚአብሔር ፍቅር ብርሃን በራበት
ባርነት ቀርቶ ነጻነት ወጣን
ልመናችንን እግዚአብሔር ሰማን
አዝ ---
መሠናክሉን ክፉውን ፈተና
አልፈነው ወጣን በአምላክ ጎዳና
አምላክ ከኛ ጋር ስለነበር
ዲያብሎስ አፍሮ ተዋርዶ ቀረ
አዝ ---
የሚያስጨንቅ ዛሬ ተፈታ
የሕዝቡን እንባ አበሰ ጌታ
በምሕረቱ ስለጎበኘን
አምላካችን ኑ እናመስግን
አዝ ---
ከእኛ ጋራ ነውና የሠራዊት ጌታ
ጨለማውን ኑሮ የሰደት ሕይወት
በእግዚአብሔር ፍቅር ብርሃን በራበት
ባርነት ቀርቶ ነጻነት ወጣን
ልመናችንን እግዚአብሔር ሰማን
አዝ ---
መሠናክሉን ክፉውን ፈተና
አልፈነው ወጣን በአምላክ ጎዳና
አምላክ ከኛ ጋር ስለነበር
ዲያብሎስ አፍሮ ተዋርዶ ቀረ
አዝ ---
የሚያስጨንቅ ዛሬ ተፈታ
የሕዝቡን እንባ አበሰ ጌታ
በምሕረቱ ስለጎበኘን
አምላካችን ኑ እናመስግን
አዝ ---
✦