ንአ ንአ አማኑኤል
✦
ንዓ ንዓ አማኑኤል ንዓ ንዓ መድኃኔዓለም
በፍሥሐ ወበሰላም ና ወደ እኛ መድኃኔዓለም
ቅዱስ ጌ አማኑኤል ቸር አምላክ
መድኃኔዓለም
ለእኛ ብለህ አማኑኤል ተሰቀልክ
መድኃኔዓለም
ልትባርከን አማኑኤል ና በሰርክ
መድኃኔዓለም ፪
ሥጋህና አማኑኤል ደምህን መድኃኔዓለም
ብሉ ብለህ አማኑኤል ሰጠኸን መድኃኔዓለም
ህይወት ሆኖ አማኑኤል አዳነን ፪
መድኃኔዓለም
በኃጢያት ሞት አማኑኤል ወድቀን ሳለን
መድኃኔዓለም
ከጥንት ሀገር አማኑኤል ኑሩ አልከን
መድኃኔዓለም
ሞገስ ልበል አማኑኤል ሞገስ ላውራ
መድኃኔዓለም
ግሩም ብቻ አማኑኤ@ል የአንተ ሥራ ፪
መድኃኔዓለም
በፍሥሐ ወበሰላም ና ወደ እኛ መድኃኔዓለም
ቅዱስ ጌ አማኑኤል ቸር አምላክ
መድኃኔዓለም
ለእኛ ብለህ አማኑኤል ተሰቀልክ
መድኃኔዓለም
ልትባርከን አማኑኤል ና በሰርክ
መድኃኔዓለም ፪
ሥጋህና አማኑኤል ደምህን መድኃኔዓለም
ብሉ ብለህ አማኑኤል ሰጠኸን መድኃኔዓለም
ህይወት ሆኖ አማኑኤል አዳነን ፪
መድኃኔዓለም
በኃጢያት ሞት አማኑኤል ወድቀን ሳለን
መድኃኔዓለም
ከጥንት ሀገር አማኑኤል ኑሩ አልከን
መድኃኔዓለም
ሞገስ ልበል አማኑኤል ሞገስ ላውራ
መድኃኔዓለም
ግሩም ብቻ አማኑኤ@ል የአንተ ሥራ ፪
መድኃኔዓለም
✦