ንዒ ድንግል

ንዒ ድንግል ዘምስለ ዕዝራ ሱቱኤል
Niee dingil zemisle Ezra Sutueiel
ጽዋአ ልቡና ዘአስተዮ (ዑራኤል) ኧኸ
Tsiwaa libuna ze’asteyo (Urael) ehe
ትርጉም ፡ - ድንግል ሆይ ለዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ካጠጣው ከዑራኤል ጋር ወደ እኔ ነይ Dingil hoy leEzra Sutueiel yeEwqetin tsiwaa katetaw keUrael gar wede enie ney (የሐምሌ ዑራኤል መዝሙር)
← መዝሙር