ንቁም በበህላዌነ
✦
ንቁም በበህላዌነ ፪
እስከ ንረክቦ ለአምላክነ ፪
እስከ ንረክቦ ለአምላክነ ፪
ጌታችንን እስክናውቀው በልዕልና
ባለንበት እንጽና
ባለንበት እንጽና
ንቁም በበህላዌነ ፪ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ ፪
ይህን ብለህ መላእክትን እንዳረጋጋህ
ቅዱስ ገብርኤል አጽናን በምልጃህ
ቅዱስ ገብርኤል አጽናን በምልጃህ
ንቁም በበህላዌነ ፪ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ ፪
አጠንክረን በሃይማኖት በምግባርም
ከክህደት ከጥርጥር አውጣን
ከክህደት ከጥርጥር አውጣን
ንቁም በበህላዌነ ፪ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ ፪
ቅዱስ ገብርኤል አረጋጊ አጽናኝ መልአክ
መላእክትን በሰማያት እንጽና ያልክ
ከሃይማኖት ልንወጣ ስንባዝን
ና ና ባርከን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አጽናን
መላእክትን በሰማያት እንጽና ያልክ
ከሃይማኖት ልንወጣ ስንባዝን
ና ና ባርከን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አጽናን
ንቁም በበህላዌነ ፪ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ ፪
✦