ንጽሕት
✦
ማርያም ንጽሕት ድንግል ማእምንት
ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደ ሰብእ፪
ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ
ኃጢአተነ ሰአሊ ለነ ቅድስት፪
ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደ ሰብእ፪
ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ
ኃጢአተነ ሰአሊ ለነ ቅድስት፪
ትርጉም ፡ - ማርያም ንጽሕት ድንግል ታማኝ
አምላክን የወለድሽ የምሕረት አማላጅ ለሰው ልጆች
አማልጅን ከልጅሽ ከክርስቶስ
ይቅር እንዲለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን(፪
✦