ንጽሕተ ንጹሐን
✦
ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና ከመታቦት ዘዶር ዘሲና
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት፪
ሲሳያ ኅብሰተ መና ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና 2/
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት፪
ሲሳያ ኅብሰተ መና ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና 2/
ከንጹሐን ይልቅ ንጹሕ ሆና እንደ ሲና ታቦትም ሆና
በቤተ መቅደስ ውስጥ ኖረች በድንግልና በቤተ መቅደስ ወስጥ፪
ምግቧም የሰማይ እንጀራ ኅብስተ መና መጠጧም ሆኖ የጸጥታ መጠጥ ፪
በቤተ መቅደስ ውስጥ ኖረች በድንግልና በቤተ መቅደስ ወስጥ፪
ምግቧም የሰማይ እንጀራ ኅብስተ መና መጠጧም ሆኖ የጸጥታ መጠጥ ፪
✦