ኦ አንትሙ
✦
ኦ አንትሙ ሕዝበ ክርስቲያን በከመ ተጋብእክሙ በዛቲ እለት ፪
ከማሁ ያስተጋባእክሙ በደብረ ጽዮን ቅድስት
ወበኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እጋእዚት፪
ከማሁ ያስተጋባእክሙ በደብረ ጽዮን ቅድስት
ወበኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እጋእዚት፪
ትርጉም ፡ - እናንተ የክርስቲያን ወገኖች ሆይ በዚህ ቀን እንደተሠበሠባችሁ ነጻ በምታወጣ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ይሰብስባችሁ
✦