ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
✦
ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
ገብርኤል በቃሉ ደስ ን ያሰማሽ
ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
የዘለዓለም አምላክ እናት ስለሆንሽ
ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
ከፍጡራን ሁሉ በላይ ስለሆንሽ
ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
የነገስ ት ንጉስ ዙፋን ስለሆንሽ
ሑ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
ለእኔም ነሽ እናቴ እመቤቴ
የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
ልዩ ነሽ እናቴ እመቤቴ
የም ማልጅን ከቸሩ አባ ችን
ለእኛም እና ችን እመቤ ችን፪
የም ማልጅን ከቸሩ አምላኝችን
ለእኛም እና ችን አስ ራቂያችን
ስለ ውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮåያ
ለልጆችሽ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
ድንግል ሆይ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ፪
ስለ ውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮåያ
ለልጂሽ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
ገብርኤል በቃሉ ደስ ን ያሰማሽ
ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
የዘለዓለም አምላክ እናት ስለሆንሽ
ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
ከፍጡራን ሁሉ በላይ ስለሆንሽ
ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
የነገስ ት ንጉስ ዙፋን ስለሆንሽ
ሑ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
ለእኔም ነሽ እናቴ እመቤቴ
የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
ልዩ ነሽ እናቴ እመቤቴ
የም ማልጅን ከቸሩ አባ ችን
ለእኛም እና ችን እመቤ ችን፪
የም ማልጅን ከቸሩ አምላኝችን
ለእኛም እና ችን አስ ራቂያችን
ስለ ውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮåያ
ለልጆችሽ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
ድንግል ሆይ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ፪
ስለ ውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮåያ
ለልጂሽ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
✦