ኦ እስጢፋኖስ
✦
ኦ እስጢፋኖስ ሰማእት
ኦ እስጢፋኖስ ሰማዕት ፪
አክሊልን አገኘህ ከጌ በእውነት ፪
የወጌልን ትምህርት ቀዳሜ ሰማዕት
ስለመገብኝቸው ቀዳሜ ሰማዕት
አይሁዶች ወገሩህ ጨክኖ ልባቸው
በድንጋይ ሲወግሩት ቀዳሜ ሰማዕት
በጣም ተጨነቀ ቀዳሜ ሰማዕት
ለሚወግሩት ሰ−ች ይቅር ን ጠየቀ ፪
አዝ . . .
የወንጌል በር ከፋች ቀዳሜ ሰማዕት
የተባልከው ቅዱስ ቀዳሜ ሰማዕት
ተመሠከረልህ ከእውነተኛው ንጉሥ
ሥራህ ያስደስ ል ቀዳሜ ሰማዕት
እጅግ ድንቅ ሥራ ቀዳሜ ሰማዕት
በአንተ ተበተነ የወንጌል አዝመራ ፪
አዝ . . .
የዲቁናን ሥራ ቀዳሜ ሰማዕት
በክብር የፈጸምክ ቀዳሜ ሰማዕት
የሥላሴ ዙፋን ተከፍቶ ያየህ
የድንጋይ ሩም ቀዳሜ ሰማዕት
ያላዘናጋህ ቀዳሜ ሰማዕት
ቀዳሚው ሰማዕት እስጢፋኖስ ነህ ፪
አዝ . . .
ቀና ብሎ አየ ቀዳሜ ሰማዕት
ነፍሴን ተቀበለው በማለት ጸለየ
ጌ ተቀበለው ቀዳሜ ሰማዕት
ቃሉንም ሰማለት ቀዳሜ ሰማዕት
ሰማያዊ አክሊል ወደ እርሱ ላከለት ፪
ኦ እስጢፋኖስ ሰማዕት ፪
አክሊልን አገኘህ ከጌ በእውነት ፪
የወጌልን ትምህርት ቀዳሜ ሰማዕት
ስለመገብኝቸው ቀዳሜ ሰማዕት
አይሁዶች ወገሩህ ጨክኖ ልባቸው
በድንጋይ ሲወግሩት ቀዳሜ ሰማዕት
በጣም ተጨነቀ ቀዳሜ ሰማዕት
ለሚወግሩት ሰ−ች ይቅር ን ጠየቀ ፪
አዝ . . .
የወንጌል በር ከፋች ቀዳሜ ሰማዕት
የተባልከው ቅዱስ ቀዳሜ ሰማዕት
ተመሠከረልህ ከእውነተኛው ንጉሥ
ሥራህ ያስደስ ል ቀዳሜ ሰማዕት
እጅግ ድንቅ ሥራ ቀዳሜ ሰማዕት
በአንተ ተበተነ የወንጌል አዝመራ ፪
አዝ . . .
የዲቁናን ሥራ ቀዳሜ ሰማዕት
በክብር የፈጸምክ ቀዳሜ ሰማዕት
የሥላሴ ዙፋን ተከፍቶ ያየህ
የድንጋይ ሩም ቀዳሜ ሰማዕት
ያላዘናጋህ ቀዳሜ ሰማዕት
ቀዳሚው ሰማዕት እስጢፋኖስ ነህ ፪
አዝ . . .
ቀና ብሎ አየ ቀዳሜ ሰማዕት
ነፍሴን ተቀበለው በማለት ጸለየ
ጌ ተቀበለው ቀዳሜ ሰማዕት
ቃሉንም ሰማለት ቀዳሜ ሰማዕት
ሰማያዊ አክሊል ወደ እርሱ ላከለት ፪
✦