ኦ ፍጡነ ረድኤት
✦
ፍጡነ ረድኤት ፪
የእግዚአብሔር አገልጋይ ሊቀ ሰማዕ ት
ሰላም ለአንተ ይሁን ፍጡነ ረድኤት
የልዳው ፀሐይ ፍጡነ ረድኤት
በጨኝኝ ንጉሥ ፊት ቆምክ አደባባይ
ማኝ አገልጋይ ነህ ፍጡነ ረድኤት
ስቃይ ያልበገረህ ፍጡነ ረድኤት
አክሊልን አገኘህ መከራን ግሠህ፪
አዝ . . .
የፈጣሪውን ስም ፍጡነ ረድኤት
ስለመሰከረ ፍጡነ ረድኤት
ጊዮርጊስ ሰማዕት በሰይፍ ተመተረ
የስቃይ መሣሪያ ፍጡነ ረድኤት
ያላዘናጋህ ፍጡነ ረድኤት
መንፈሳዊ አርበኛ ጊዮርጊስ አንተ ነህ ፪
አዝ . . .
ለእምነት ተጋዳይ ፍጡነ ረድኤት
ማኝ ወ ደር ፍጡነ ረድኤት
ቢነገር አያልቅም የተሰጠህ ክብር
ስቃይ ቢያደርሱብህ ፍጡነ ረድኤት
በመ ገስህ ፍጡነ ረድኤት
ሲወሳ ይኖራል ዘለዓለም ስምህ ፪
አዝ . . .
ለሰማው ይደንቃል ፍጡነ ረድኤት
የአንተ ሰማዕትነት ፍጡነ ረድኤት
ምሳሌ ይሆናል ለሁሉ ፍጥረት
ገድልህ ይናገራል ፍጡነ ረድኤት
ክብር እንደተሰጠህ ፍጡነ ረድኤት
ጊዜ የማይሽረው ምግባር ሃይማኖት ፪
አዝ . . .
የእግዚአብሔር አገልጋይ ሊቀ ሰማዕ ት
ሰላም ለአንተ ይሁን ፍጡነ ረድኤት
የልዳው ፀሐይ ፍጡነ ረድኤት
በጨኝኝ ንጉሥ ፊት ቆምክ አደባባይ
ማኝ አገልጋይ ነህ ፍጡነ ረድኤት
ስቃይ ያልበገረህ ፍጡነ ረድኤት
አክሊልን አገኘህ መከራን ግሠህ፪
አዝ . . .
የፈጣሪውን ስም ፍጡነ ረድኤት
ስለመሰከረ ፍጡነ ረድኤት
ጊዮርጊስ ሰማዕት በሰይፍ ተመተረ
የስቃይ መሣሪያ ፍጡነ ረድኤት
ያላዘናጋህ ፍጡነ ረድኤት
መንፈሳዊ አርበኛ ጊዮርጊስ አንተ ነህ ፪
አዝ . . .
ለእምነት ተጋዳይ ፍጡነ ረድኤት
ማኝ ወ ደር ፍጡነ ረድኤት
ቢነገር አያልቅም የተሰጠህ ክብር
ስቃይ ቢያደርሱብህ ፍጡነ ረድኤት
በመ ገስህ ፍጡነ ረድኤት
ሲወሳ ይኖራል ዘለዓለም ስምህ ፪
አዝ . . .
ለሰማው ይደንቃል ፍጡነ ረድኤት
የአንተ ሰማዕትነት ፍጡነ ረድኤት
ምሳሌ ይሆናል ለሁሉ ፍጥረት
ገድልህ ይናገራል ፍጡነ ረድኤት
ክብር እንደተሰጠህ ፍጡነ ረድኤት
ጊዜ የማይሽረው ምግባር ሃይማኖት ፪
አዝ . . .
✦