ኦ ማርያም በእንተዝ

ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወነአብየኪ
እስመ ወለድኪ ለነ መብልዓ ፅድቅ ዘበአማን ወስቴ ህይወት ዘበአማን
ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን
እውነተኛውን መብል እውነተኛውን የሕይወት መጠጥ ወልደሽለናልና
← መዝሙር