ኦ መዓርኢረ ቃል
✦
አበ ኢትዮåያ ዘውገ ሱራፌል
የይስሐቅ አበባ መዓርዒረ ቃል የ ውክልያ ፍሬ መዓርዒረ ቃል
በኢትዮåያ ፈካ ደምቆ ሊ ይ ዛሬ
ከካህናተ ሰማይ መዓርዒረ ቃል ከሱራፌል ጋራ መዓርዒረ ቃል
ስውር ምሥጢር አየህ በምድር ል ፈራ ፪
አዝ . . .
የሰላም መምህር መዓርዒረ ቃል የቅኔ ባለቤት መዓርዒረ ቃል
ከሰማይ ገባህ በትዕግስትህ ብዛት
ሱራፌል ኪሩቤል መዓርዒረ ቃል የሰማይ መላእክት መዓርዒረ ቃል
በአንተ ተደነቁ ቢያዩህ በሰማያት፪
አዝ . . .
የብርሃን ፀዳል መዓርዒረ ቃል የዓለም ሽልማት መዓርዒረ ቃል
ለምድር ሰገነት ነህ ለኢትዮåያም አባት
የመላእክት አምሳል መዓርዒረ ቃል የዓለም ማ ቶት መዓርዒረ ቃል
ልዩ ነህ ቅዱስ ነህ ያሬድ የእኛ አባት ፪
አዝ . . .
ባሕር ምስጋናህ መዓርዒረ ቃል ምሥጢር ማዕበል መዓርዒረ ቃል
እንደ ግዮን ሞልቶ ሁሌ ይ ያል
እንዴትስ ይደንቃል መዓርዒረ ቃል የአንተ ስጦ ህ መዓርዒረ ቃል
ዕጹብ ነው ! ድንቅ ነው ! ምስጋና ይድረስህ ፪
አዝ . . .
መዓዛ ቅዱሳን መዓርዒረ ቃል ሞገሰ ምዕመናን መዓርዒረ ቃል
በኢትዮåያ አበራ የዜማህ ወጋገን
የሕያዋን ሕያው መዓርዒረ ቃል የቅዱሳን መኩሪያ መዓርዒረ ቃል
ትኮራብሀለች እናት ኢትዮåያ ፪
የይስሐቅ አበባ መዓርዒረ ቃል የ ውክልያ ፍሬ መዓርዒረ ቃል
በኢትዮåያ ፈካ ደምቆ ሊ ይ ዛሬ
ከካህናተ ሰማይ መዓርዒረ ቃል ከሱራፌል ጋራ መዓርዒረ ቃል
ስውር ምሥጢር አየህ በምድር ል ፈራ ፪
አዝ . . .
የሰላም መምህር መዓርዒረ ቃል የቅኔ ባለቤት መዓርዒረ ቃል
ከሰማይ ገባህ በትዕግስትህ ብዛት
ሱራፌል ኪሩቤል መዓርዒረ ቃል የሰማይ መላእክት መዓርዒረ ቃል
በአንተ ተደነቁ ቢያዩህ በሰማያት፪
አዝ . . .
የብርሃን ፀዳል መዓርዒረ ቃል የዓለም ሽልማት መዓርዒረ ቃል
ለምድር ሰገነት ነህ ለኢትዮåያም አባት
የመላእክት አምሳል መዓርዒረ ቃል የዓለም ማ ቶት መዓርዒረ ቃል
ልዩ ነህ ቅዱስ ነህ ያሬድ የእኛ አባት ፪
አዝ . . .
ባሕር ምስጋናህ መዓርዒረ ቃል ምሥጢር ማዕበል መዓርዒረ ቃል
እንደ ግዮን ሞልቶ ሁሌ ይ ያል
እንዴትስ ይደንቃል መዓርዒረ ቃል የአንተ ስጦ ህ መዓርዒረ ቃል
ዕጹብ ነው ! ድንቅ ነው ! ምስጋና ይድረስህ ፪
አዝ . . .
መዓዛ ቅዱሳን መዓርዒረ ቃል ሞገሰ ምዕመናን መዓርዒረ ቃል
በኢትዮåያ አበራ የዜማህ ወጋገን
የሕያዋን ሕያው መዓርዒረ ቃል የቅዱሳን መኩሪያ መዓርዒረ ቃል
ትኮራብሀለች እናት ኢትዮåያ ፪
✦