ኦ ሚካአል

ኦ ሚካአል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት
ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል ለእሥራኤል ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል መልአከ ኃይል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት
ኦ ሚካአል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት
ነጸብራቃዊ ሚካኤል ተክህኖ ልብስህ ሚካኤል
አመልማለ ወርቅ ሚካኤል ዓይኑ ዘርግብ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት
ኦ ሚካአል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት
በሥዕልህ ፊት ሚካኤል እሰግዳለሁ ሚካኤል
ቀርበህ አረጋጋኝ ሚካኤል አለሁ በለኝ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት
← መዝሙር