ኦ ሚካኤል
✦
ኦ ሚካኤል ፪ ሊቀ መላእክት
በሐጥያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነት
ለያዕቆብ ወገን ሚካኤል
ለእስራኤል ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል
መልአከ ኃይል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት ፪
አዝ
ነጸብራቃዊ ሚካኤል
ተክህኖ ልብስ ሚካኤል
ሀመልማለ ወርቅ ሚካኤል
ዓይኑ ዘርግብ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት ፪
አዝ
በስዕልህ ፊት ሚካኤል
እሰግዳለሁ ሚካኤል
ቀርበህ አነጋግረኝ ሚካኤል
አለሁ በለኝ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት ፪
በሐጥያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነት
ለያዕቆብ ወገን ሚካኤል
ለእስራኤል ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል
መልአከ ኃይል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት ፪
አዝ
ነጸብራቃዊ ሚካኤል
ተክህኖ ልብስ ሚካኤል
ሀመልማለ ወርቅ ሚካኤል
ዓይኑ ዘርግብ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት ፪
አዝ
በስዕልህ ፊት ሚካኤል
እሰግዳለሁ ሚካኤል
ቀርበህ አነጋግረኝ ሚካኤል
አለሁ በለኝ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት ፪
✦