ቀዳሚ ተከታይ
✦
ቀዳሚ ተከታይ ቀኝም ሆነ ግራ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
ባህሪያችን ከቶ አይመረመርም
ፍጡር እኛን አይቶ ሊኖርም አይችልም
ሰማይና ምድር ከዓለማቸው ጋር
በቃሉ ትዕዛዝ ሰራቸው እግዚአብሔር
ፍጡር እኛን አይቶ ሊኖርም አይችልም
ሰማይና ምድር ከዓለማቸው ጋር
በቃሉ ትዕዛዝ ሰራቸው እግዚአብሔር
ቀዳሚ ተከታይ ቀኝም ሆነ ግራ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
ከቶ ወደ ሰማይ ቢወጣ ቢታሰስ
ማንም አይቻለው ከፀባኦት ሊደርስ
ከአራቱ እንስሳት ዓይንን ከተሞሉ
ሰው እንዴት ይደርሳል በደካማ ኃይሉ
ማንም አይቻለው ከፀባኦት ሊደርስ
ከአራቱ እንስሳት ዓይንን ከተሞሉ
ሰው እንዴት ይደርሳል በደካማ ኃይሉ
ቀዳሚ ተከታይ ቀኝም ሆነ ግራ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
የአብና የወልድ የመንፈስቅዱስ
ማንም መርምሮ አይደርስ ህልውናቸውን
በአንድነት ሦስትነት እንወደሳለን
ባለመለያየት በፍፁም አንድ ነን
ማንም መርምሮ አይደርስ ህልውናቸውን
በአንድነት ሦስትነት እንወደሳለን
ባለመለያየት በፍፁም አንድ ነን
ቀዳሚ ተከታይ ቀኝም ሆነ ግራ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
ከቶ ወደሰማይ ቢወጣ ቢታሰስ
ማንም አይቻለው ከፀባዖት ሊደርስ
ህሊና ቢዋኝም ባህር ውቅያኖስ
ችሎታውን ያውቃል ከቦታው ሲመለስ
ማንም አይቻለው ከፀባዖት ሊደርስ
ህሊና ቢዋኝም ባህር ውቅያኖስ
ችሎታውን ያውቃል ከቦታው ሲመለስ
ቀዳሚ ተከታይ ቀኝም ሆነ ግራ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
የለም ምንም ዓለም ከአባቴ ጋራ
የለም ምንም ዓለም ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ
ጠፈርም መሰረት እኛው ነን እያለ
ለሐዋርያቱ ጌታ አስተማረ
✦