ቀዋምያን ለነፍሳት

ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል
Qewameyan lenefsat emunetu leeqanat Urael
ወሩፋኤል ይትፌነዉ ለሣህል ይትፌነዉ ለሣህል እምኀበ
WeRufael yitfienewuu lesahil yitfienewuu lesahil emhabe
ልዑል እግዚአብሔር ኧኸ
leul Egziabher ehe
ትርጉም ፡ - ለነፍሳት የቆሙት እነዚህ መላእክት ዑራኤል እና ሩፋኤል Lenefsat yeqomu enezih melaekt Urael ena Rufael ከልዑል እግዚአብሔር ለይቅርታ ይላካሉ keLeul zend leyiqirta yelakalu
← መዝሙር