Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ቀዊምየ
✦
ቀዊምየ
ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ
፪
በብሂለ ኦሆ
፪
ፍጡነ አስምአኒ ቃለ
ትርጉም ፡ -
እኔ ቆሜ ከሥዕልህ ፊት ሳዘወትር ልመናን
፪
እሺ በማለት
፬
✦
← መዝሙር