ቅድስት ሀገር ሆይ
✦
ሆሣእና በአርያም
ቅድስት ሀገር ሆይ ኢያሩሳሌም
ምስጋናሽ ብዙ ነው በመላው ዓለም
አዝ ---
በአህያ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ የመጣው
ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነው
አዝ ---
ኃይልና ሥልጣኑ በአንድ ላይ ስላለው ጠላቶች አፈሩ ሕዝብሽም ደስ አለው
አዝ ---
ሠውማ ቢዘምር ምን ያስደንቃል
ሆሣእና ሰው ቀርቶ ድንጋይ ያናግራል
አዝ ---
ቅድስት ሀገር ሆይ ኢያሩሳሌም
ምስጋናሽ ብዙ ነው በመላው ዓለም
አዝ ---
በአህያ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ የመጣው
ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነው
አዝ ---
ኃይልና ሥልጣኑ በአንድ ላይ ስላለው ጠላቶች አፈሩ ሕዝብሽም ደስ አለው
አዝ ---
ሠውማ ቢዘምር ምን ያስደንቃል
ሆሣእና ሰው ቀርቶ ድንጋይ ያናግራል
አዝ ---
✦