ቅድስተ ቅዱሳን ማርያ

ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም
ድንግል ማርያም
ንጽሕተ ንጹሐን ማርያም
ድንግል ማርያም
ማልዳለች ከልጇ ከመድኃኔዓለም
ማልዳለች ከልጇ ከመድኃኔዓለም
ማልዳለች ልጄ ሆይ ይቅር በል እያለች
አባቶቻችን ነቢያት ወሐዋርያት
ጻድቃን ወሰማዕ ት
ያማልዳሉ በእውነት ያማልዳሉ
የማልዳሉ በእውነት ያማልዳሉ
ያማልዳሉ አምላክ ሆይ ይቅር በል እያሉ
ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሚካኤል ወገብርኤል
ሩፋኤልና ፋኑኤል
ሠራዊቶቻቸውም ሁሉ
ሰባቱ ሊቃናት መላዕክት አፍኒን ራጉኤልና ሳቁኤል
ሠራዊቶቻቸውም ሁሉ
ያማልዳሉ ከክፉም ይጠብቃሉ
ያማልዳሉ ከክፉም ይጠብቃሉ
ያማልዳሉ ከክፉም ይጠብቃሉ
በዱር በገደል በበረሀ በዋሻም ያሉ
ያማልዳሉ በእውነት ያማልዳሉ
ያማልዳሉ በእውነት ያማልዳሉ
ያማልዳሉ አምላክ ሆይ ይቅር በል እያሉ
← መዝሙር