ቅዱስ እግዚአብሔር
✦
ቅዱስ ፫ እግዚአብሔር
ለአማልክት አምላክ እናቀርብ ምስጋና
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና
ለነገሥታት ንጉሥ እናቀርብ ምስጋና
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ፪
ቅዱስ ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ፫
ተገዙ ለእግዚአብሔር ስሙንም ጥሩ
ድንቅ ሥራውንም ለአሕዛብ ንገሩ
ቅዱስ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ፫
አትወድምና በእውነት የሰው ልጆችን ጥፋት
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
ቅዱስ ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ/
አቤቱ ጸሎቴን ስማ በያሬድዊ ዜማ
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
ቅዱስ ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥንህ ድረስ
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
ቅዱስ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ፫
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
ለአማልክት አምላክ እናቀርብ ምስጋና
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና
ለነገሥታት ንጉሥ እናቀርብ ምስጋና
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ፪
ቅዱስ ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ፫
ተገዙ ለእግዚአብሔር ስሙንም ጥሩ
ድንቅ ሥራውንም ለአሕዛብ ንገሩ
ቅዱስ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ፫
አትወድምና በእውነት የሰው ልጆችን ጥፋት
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
ቅዱስ ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ/
አቤቱ ጸሎቴን ስማ በያሬድዊ ዜማ
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
ቅዱስ ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥንህ ድረስ
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
ቅዱስ፪ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ፫
የእስራኤል አምላክ ቅዱስ
✦