ቅዱስ ገብርኤል እርዳን
✦
ቅዱስ ገብርኤል ርዳን ሊቀ መላእክት ፪
ልጆችህን አውጣን ከሚነድ እሳት
ልጆችህን አውጣን ከዓለም እሳት
ከማይጠፋው እሳት ከዚያ ነበልባል
ከጨለማው ሥርዓት ከክፉ ሲኦል
ነፍሳችንን ነጥቆ ሰይጣን እንዳይጎዳን
ዋስ ጠበቃ ሁነን ቅዱስ ገብርኤል ርዳን፪
ረድኤት በረከትን ጸጋህ አይለየን
እንለምንሃለን አደራ እንዳትርቀን
የቀደመው ጠላት ዙሪያችን ከቦናል
ቅዱስ ገብርኤል ድረስ የእግዚአብሔር ባለሟል፪
ናቡከደነጾር ገደል ሲከታች
እሳቱን አንድዶ ከእሳት ቢጥላቸው
ከራሳቸው ፀጉር አንድ እንኳን ሳይጠፋ
ቅዱስ ገብርኤል ደርሶ ሆነላቸው ተስፋ፪
ብቸኝነት ከብዶን ሐዘን ሲያስጨንቀን
እኛ እንጠራሃለን ቅዱስ ገብርኤል ብለን
በፈጣሪያችን ፊት ስለእኛ ቆመሀል
የነደደብንን እሳት አብርደሃል፪
ሥልጣንህ ግሩም ነው በአምላክህ ፊት
እንሠግድልሀለን የጸጋ ስግደት
ፈጥነህ የምትሰማን ወዳንተ ስንጮህ
.................................................... - 132 -
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ነህ፪
አዝ ----
ልጆችህን አውጣን ከሚነድ እሳት
ልጆችህን አውጣን ከዓለም እሳት
ከማይጠፋው እሳት ከዚያ ነበልባል
ከጨለማው ሥርዓት ከክፉ ሲኦል
ነፍሳችንን ነጥቆ ሰይጣን እንዳይጎዳን
ዋስ ጠበቃ ሁነን ቅዱስ ገብርኤል ርዳን፪
ረድኤት በረከትን ጸጋህ አይለየን
እንለምንሃለን አደራ እንዳትርቀን
የቀደመው ጠላት ዙሪያችን ከቦናል
ቅዱስ ገብርኤል ድረስ የእግዚአብሔር ባለሟል፪
ናቡከደነጾር ገደል ሲከታች
እሳቱን አንድዶ ከእሳት ቢጥላቸው
ከራሳቸው ፀጉር አንድ እንኳን ሳይጠፋ
ቅዱስ ገብርኤል ደርሶ ሆነላቸው ተስፋ፪
ብቸኝነት ከብዶን ሐዘን ሲያስጨንቀን
እኛ እንጠራሃለን ቅዱስ ገብርኤል ብለን
በፈጣሪያችን ፊት ስለእኛ ቆመሀል
የነደደብንን እሳት አብርደሃል፪
ሥልጣንህ ግሩም ነው በአምላክህ ፊት
እንሠግድልሀለን የጸጋ ስግደት
ፈጥነህ የምትሰማን ወዳንተ ስንጮህ
.................................................... - 132 -
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ነህ፪
አዝ ----
✦