ቅዱሳን በሙሉ

ቅዱሳን በሙሉ ከአምላክ አማልዱን
ልንጠፋ ነውና በዝቶ በደላችን
ድድቃን ሰማዕ ት ንጹሐን ሁላችሁ
ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ዓለምን ንቃችሁ
ለሰማያዊው ክብር ለአክሊል የበቃችሁ
ወደ አምላክ አቅርቡም በጽኑ ምልጃችሁ
ድንግል እና ችን ከዳነ ምሕረት
ቅድስተ ቅዱሳን የጻድቃን እናት
ር ር ተ ሊና አሳስቢ ከልጅሽ
ይቅር እንድናገኝ በፍጹም ልመናሽ
← መዝሙር