ቅዱሳን መስሩ
✦
ምሩን ያያችሁ ቅዱሳን መስክሩ
ፍቅሩን ቸርነቱን ለዓለም ንገሩ ፪
በየዋህ ልቡና ንጹሕ መሥዋዕት
አቤል ግለጽልን ለጽድቅ መሞትን
ኖ ም ተናገረው ለአንተ የ የህን
ዛሬን ብቻ ትተህ ነገን ማሰብህን
አዝ . . .
ተናገር አብርሐም የአምላክን ሥራ
እንዴት እንደነበር ያኔ ስጥጠራ
ልጅህን ያሰጠህ ፍቅሩን ግለጽልን
በእምነት መ ዘዝን ለእኛም አስተምረን
አዝ . . .
ግለጽልን ዮሴፍ እንዴት እንደነበር
ፍትወትን ድል ነስቶ ለሃይማኖት ማደር
ከራስ ደስ ይልቅ ለወገን መሞትን
አስተምረን ሙሴ ፍቅርና ጽናትን
አዝ . . .
ፍቅሩን ቸርነቱን ለዓለም ንገሩ ፪
በየዋህ ልቡና ንጹሕ መሥዋዕት
አቤል ግለጽልን ለጽድቅ መሞትን
ኖ ም ተናገረው ለአንተ የ የህን
ዛሬን ብቻ ትተህ ነገን ማሰብህን
አዝ . . .
ተናገር አብርሐም የአምላክን ሥራ
እንዴት እንደነበር ያኔ ስጥጠራ
ልጅህን ያሰጠህ ፍቅሩን ግለጽልን
በእምነት መ ዘዝን ለእኛም አስተምረን
አዝ . . .
ግለጽልን ዮሴፍ እንዴት እንደነበር
ፍትወትን ድል ነስቶ ለሃይማኖት ማደር
ከራስ ደስ ይልቅ ለወገን መሞትን
አስተምረን ሙሴ ፍቅርና ጽናትን
አዝ . . .
✦