ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ

ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ
Qinieuu leEnte te’aabee tsega medhanit lenefs wesiga
እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ለደብረ ዑራኤል
Esme rituaat finawihaa ledebre Urael
ትርጉም ፡ - ስለምትበልጠው ለነፍስም ለሥጋም መድኃኒት ስለሆነችው ፀጋ ቅኑ፤ የዑራኤል ደብር መንገዶቿ የቀኑ ናቸውና:: Silemitbeltew lenefesem lesigam medhanit silehonechew tsega qinu; yeUrael debir mengedochua yekenu nachewna.
← መዝሙር