ራጉኤል
✦
ራጉኤል ከሰማያት
ራጉኤል ከሰማያት እኸ
በልእልና ወረዳ በልእልና ፪
ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ
ልመናችንን ተቀበል በራጉኤል
ልመናችን ተቀበል በሩፋኤል
ልመናችን ተቀበል በሚካኤል
ልመናችን ተቀበል በገብርኤል
ሚካኤል ከሰማያት እኸ
በልእልና ወረደ በልእልና
ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ
ልመናችን ተቀበል በሚካኤል
ልመናችን ተቀበል በገብርኤል
ልመናችን ተቀበል በኡራኤል
ልመናችን ተቀበል በሳቁኤል
ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ
ልመናችን ተቀበል በራጉኤል
ልመናችን ተቀበል በፋኑኤል
ልመናችን ተቀበል በሚካኤል
ልመናችን ተቀበል በገብርኤል
ገብርኤል ከሰማያት
በልእልና ወረደ በልእልና፪
ምልጃውን ሰምተህ የራጉኤልን፪
አድነን ጌታ ልጆችህ እንዳንባዝን፪
ተስፋ ስናደርግ ምሕረትህን፪
ስለ ወዳጅህ ሕዝብህን አድንልን
ስለ ወዳጅህ ኢትዮጵያን ጠብቅልን፪
.................................................... - 133 -
ራጉኤል ከሰማያት እኸ
በልእልና ወረዳ በልእልና ፪
ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ
ልመናችንን ተቀበል በራጉኤል
ልመናችን ተቀበል በሩፋኤል
ልመናችን ተቀበል በሚካኤል
ልመናችን ተቀበል በገብርኤል
ሚካኤል ከሰማያት እኸ
በልእልና ወረደ በልእልና
ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ
ልመናችን ተቀበል በሚካኤል
ልመናችን ተቀበል በገብርኤል
ልመናችን ተቀበል በኡራኤል
ልመናችን ተቀበል በሳቁኤል
ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ
ልመናችን ተቀበል በራጉኤል
ልመናችን ተቀበል በፋኑኤል
ልመናችን ተቀበል በሚካኤል
ልመናችን ተቀበል በገብርኤል
ገብርኤል ከሰማያት
በልእልና ወረደ በልእልና፪
ምልጃውን ሰምተህ የራጉኤልን፪
አድነን ጌታ ልጆችህ እንዳንባዝን፪
ተስፋ ስናደርግ ምሕረትህን፪
ስለ ወዳጅህ ሕዝብህን አድንልን
ስለ ወዳጅህ ኢትዮጵያን ጠብቅልን፪
.................................................... - 133 -
✦