ር/አ/ጽ/አ/ ግንቦት ማርያም

ጽላት ዘሙሴ
ጽላት ዘሙሴ እፀ ጳጦስ ዘሲና
ጸናጽል ለአሮን ካህን
ክነፈ ርግብ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ ወርቅ
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን አምን አማን በአማን አምን ኢየኃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ
እንደ ርግብ ክንፍ በብርም እንደ ተሰራ ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል
አንቺ ምሥራቅ ልጅሽም የእኛ ጽድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት እውነት በእውነት እውነት በእውነት አያልቅም ቃል ኪዳንሽ የአምላክ እናት
መላእክት መሰማይ
መላእክት መሰማይ እኸ እኸ ጻድቃን በገነት
ሰገዱልሽ እያሉ ንፅህይት
መንክር ግርማ
መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ
አማን አማን መላእክት ይኬልልዋ
በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ሃይል ጋረዳት በእውነት መላእክት አመሰገኗት
መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ
አማን አማን መላእክት ይኬልልዋ
ሰላም እለኪ
ሰላም እለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁዐኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማኅፀነብኪ
በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማኅበረነ ዮም ማኅበረነ ዮም ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
ኧኸ ማርያምሰ
ኧኸ ማርያምሰ ኧኸ እንተ በምድር
ኧኸ በሰማያት ታንሶሱ በሰማያት
ማኅደረ መለኮት
ማኅደረ መለኮት
ማርያም እመ ብዙሃን
ማርያም ማርያም ማርያም
ማርያም ማርያም ማርያም
ትምክህተ ዘመድኅነ ማርያም
ሚካኤል ሚካኤል ሚካኤል
ሊቀ መላእክት ሚካኤል
ገብርኤል ገብርኤል ገብርኤል
ሐማልማለ ወርቅ ገብርኤል
ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት
ሐዲስ ሐዋርያ ተክለሃይማኖት
እህቴ ሙሽራዬ
እህቴ ሙሽራዬ ሰሎሞን ያለሽ
እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ
የባሕራን አባት ሚካኤል ሲነሳ
እኔም ልበልህ አባቴ ሚካኤል ግባ ከቤቴ
ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣ ከእሳት
እኔም ልበልህ አባቴ ገብርኤል ግባ ከቤቴ
የኢቲሳ አንበሳ ተክልዬ ሲነሳ
እኔም ልበልህ አባቴ ተክልዬ ግባ ከቤቴ
ሰላም ለኢትዮጵያ
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሃገራችን
ይላክልን ቸሩ አባታችን
መሠረተ ዜማ
መሠረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን
ያሬድ ያሬድ ካህን ትዑመ ልሳን
ቤተክርሰቲያነ ባሕረ ጥበባት
ቤተክርሰቲያነ ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት
በሥጋዊ መንገድ ለማወቅ ሲቃጣ የእምነት መነፅሩን ይዞ ስላልመጣ
አንዳንዱ በክህደት ፈጣሪውን አጣ
እንመሰክራለን አማኑኤል አለ ነው
ሰው ሁሉ በክህደት ፈጣሪውን አጣ
እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት
ወላዲተ አምላክ መጠረተ ሕይወት
ዝንቱ ኲሉ ኮነ
ዝንቱ ኲሉ ኮነ ኮነ በጽርሐ አርያም
ኧኸ በፈቃደ እግዚአብሔር
← መዝሙር