ርዕዩ ዕበዩ ለቅዱስ ዑራኤል

ርዕዩ እበዮ ለቅዱስ ኡራኤል
እውራን ይሬዕዩ ወፅኡማን ይሰምኡ
እለለምፅ ይነፅኡ እለወዑ ሀቤሁ
ኑ እዩ የኡራኤልን ተአምራት እውሮች ያያሉ
ደንቆሮዎች ይሰማሉ ለምፃሞችም ይነፃሉ ወደ እርሱ ይመጣሉ፡፡
← መዝሙር