ሰአል ለነ
✦
ሰአል ለነ
(አዝ)ሰአል ለነ ፪ሚካኤል፪
መልአከ ምክሩ ለልኡል፬
(አዝ)ሰአል ለነ ፪ሚካኤል፪
መልአከ ምክሩ ለልኡል፬
ንስረ እሳት ዘራማ
ፀሎታችንን የምትሰማ
የምትማልድ ከአምላክ
በመስቀልህ እኛን ባርክ
ሰአል ሚካኤል ሰአል፪
ነአ መልአኩ ለቃል
አዝ
ፍኖተ ፅድቅ መራሔ
ልማድ ነው ርህራሄ
የስው ልጆች ሁሉ ረዳት
በሌትና በመአልት
ሰአል------
አዝ
ሰአሌ ምህረት ወሣህል
የምትታደግ ገባሬ ሀይል
የተጎናፀፍክ መብረቅ
በክንፍህ እኛን ጠብቅ
ሰአል-----
አዝ
ሥዩመ አእላፍ ነገድ
የተቀዳጀህ የክብር ዘውድ
የባህራን አጋዥ ረዳት
ንፍሳችንን ታደጋት
ሰአል----
አዝ
ፀሎታችንን የምትሰማ
የምትማልድ ከአምላክ
በመስቀልህ እኛን ባርክ
ሰአል ሚካኤል ሰአል፪
ነአ መልአኩ ለቃል
አዝ
ፍኖተ ፅድቅ መራሔ
ልማድ ነው ርህራሄ
የስው ልጆች ሁሉ ረዳት
በሌትና በመአልት
ሰአል------
አዝ
ሰአሌ ምህረት ወሣህል
የምትታደግ ገባሬ ሀይል
የተጎናፀፍክ መብረቅ
በክንፍህ እኛን ጠብቅ
ሰአል-----
አዝ
ሥዩመ አእላፍ ነገድ
የተቀዳጀህ የክብር ዘውድ
የባህራን አጋዥ ረዳት
ንፍሳችንን ታደጋት
ሰአል----
አዝ
✦