ሰአሊ ለነ

ሰአሊለነ ማርያም ሰአሊለነ
ወልድኪ ይምሐረነ ወመዋርስቲሁ
ይረስየነ መድኃኔዓለም
ለምኝልን ድንግል ማርያም ለምኝልን
ልጅሽ ይቅር እንዲለን
የመንግሥቱም ወራሾች እንዲያደርገን
← መዝሙር