ሰአሉ ለነ

ሰአሉ ለነ ቅዱሳን መላእክት
ሰአሉ ለነ ጻድቃን ሰማዕ ት
ኀበ አምላክ ምሕረት ሰአሉ ለነ
ለምኑልን ቅዱሳን መላእክት
ለምኑልን ጻድቃን ሰማዕ ት
ወደ አምላከ ምሕረት ለምኑልን
የመረጥከውን ማን ይከሳል
ያስቀምጥከውን ማን ይወስዳል
ለሚገባው ክብርን መስጠት
ዝዟል እና በመጻሕፍት
ያከብርኝቸውን ባሪያ−ችህን
እንከብራልን ቅዱሳንህን
ጽኑ መዳን እንዲይዙ
የሚላኩ የሚ ዘዙ
ሠርክ በፊትህ እየቆሙ
ጥዑም ቅዳሴን እያሰሙ
በምስጋናቸው የሚየከብሩህን
እናከብራለን መላእክትህን
ጠ?ዛ ልሰው ዳዋ ጥሰው
ዋዕይ ቁሩንም ግሰው
በየፍርክ ው በየዱሩ
ሌጦ ለብሰው እየካሩ
በሥርዓ ቸው ያከበሩህን
እናከብራለን ጻድቃንህን
እንደሚ ረዱ በጎች ሆነው
አንገ ቸውን ለሰይፍ ሰጥተው
ስለ ስምህ እየተጣሉ
ከአንበሳ ጋር እየ ገሉ
በተጋድሏቸው ያከበሩህን
እናከብራለን ሰማዕ ትን
ከሕያው ቃልህ እየጠቀሱ
መናፍቃንን ድል እየነሱ
በገዛ ደምህ የዋጀሀትን
ቤተ ክርስቲያንን የጠበቋትን
በሕይወ ቸው ያስደሰቱህን
እናከብራለን ቅዱሳንህን
← መዝሙር