ሰላም ላንቺ ይሁን
✦
ሰላም ላንቺ ይሁን ፫ ማርያም ድንግል ፪
የሴቶች መመኪያ የሴቶች አክሊል ፪
ሰላም ላንቺ ይሁን ፫ የሁሉ እመቤት ፪
የኃጥአን ተስፋ የጻድቃን፪ ሕይወት ፪
ሰላም ላንቺ ይሁን፫ የሁሉ ወዳጅ፪
የጽድቅ መሰላል የዓለም ፪ አማላጅ፪
ሰላም ለወለድሽው፫ አምላካችንን ፪
ሰማይና ምድር የማይችሉትን፪
ሰላም እመቤት ፫ አምላክን የወለድሽ፪
የሰማይ መላእክት የሚያመሰግኑሽ ፪
ሰላም ለመቤቴ ፫ አምላክ የመረጠሸ፪
ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ፪ ነሽ፪
የሴቶች መመኪያ የሴቶች አክሊል ፪
ሰላም ላንቺ ይሁን ፫ የሁሉ እመቤት ፪
የኃጥአን ተስፋ የጻድቃን፪ ሕይወት ፪
ሰላም ላንቺ ይሁን፫ የሁሉ ወዳጅ፪
የጽድቅ መሰላል የዓለም ፪ አማላጅ፪
ሰላም ለወለድሽው፫ አምላካችንን ፪
ሰማይና ምድር የማይችሉትን፪
ሰላም እመቤት ፫ አምላክን የወለድሽ፪
የሰማይ መላእክት የሚያመሰግኑሽ ፪
ሰላም ለመቤቴ ፫ አምላክ የመረጠሸ፪
ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ፪ ነሽ፪
✦