ሰላም ሰላም እለኪ
✦
ሰላም ሰላም እለኪ
ማርያም ሰላም እለኪ
የህይወት መሰረት………ሰላም እለኪ
የፍጥረት አለኝታ……….ሰላም እለኪ
ድንግል አደራሽን……….ሰላም እለኪ
ሁኝልን መከታ………….ሰላም እለኪ
/አዝ/
በላኤ ሰብ ዳነ…………..ሰላም እለኪ
ብዙ ነፍስ አጥፍቶ……….ሰላም እለኪ
ያንችን ስም በመጥራት……ሰላም እለኪ
እፍኝ ውሃ ሰጥቶ………..ሰላም እለኪ
/አዝ/
እኛም እንከተል…………ሰላም እለኪ
በጎ ምግባርን………..…ሰላም እለኪ
በሰላም በጤና………….ሰላም እለኪ
እንኖራለን……………..ሰላም እለኪ
/አዝ/
ተማጽነንብሻል…………ሰላም እለኪ
ባማላጅነትሽ………..…ሰላም እለኪ
ድንግል ሆይ አደራ…...…ሰላም እለኪ
አማልጅን ከ ልጅሽ……...ሰላም እለኪ
ማርያም ሰላም እለኪ
የህይወት መሰረት………ሰላም እለኪ
የፍጥረት አለኝታ……….ሰላም እለኪ
ድንግል አደራሽን……….ሰላም እለኪ
ሁኝልን መከታ………….ሰላም እለኪ
/አዝ/
በላኤ ሰብ ዳነ…………..ሰላም እለኪ
ብዙ ነፍስ አጥፍቶ……….ሰላም እለኪ
ያንችን ስም በመጥራት……ሰላም እለኪ
እፍኝ ውሃ ሰጥቶ………..ሰላም እለኪ
/አዝ/
እኛም እንከተል…………ሰላም እለኪ
በጎ ምግባርን………..…ሰላም እለኪ
በሰላም በጤና………….ሰላም እለኪ
እንኖራለን……………..ሰላም እለኪ
/አዝ/
ተማጽነንብሻል…………ሰላም እለኪ
ባማላጅነትሽ………..…ሰላም እለኪ
ድንግል ሆይ አደራ…...…ሰላም እለኪ
አማልጅን ከ ልጅሽ……...ሰላም እለኪ
✦