ሰላም ሰላም ማርያም ድንግል

ሰላም ሰላም ማርያም ድንግል
ልመናሽ ለሚያምኑት ድኅነት ያስጣል
ደቀ መዛሙርቱ በሐሣብ ሲዋኙ
ይኸው በቅርብ ቀን ምልክት አገኙ
ሰላም ሰላም -----------
ለእኛ ለልጆችሽ ኃጢአት ላደከመን
ከልጅሽ ይቅርታን ድንግል ለምኝልን
ሰላም ሰላም -----------
በሐና በኢያቄም እመቤታችን
በዚህች ቀን ባርኪልን ስብሰባችንን
ሰላም ሰላም ---------
← መዝሙር