ሰላም ሰላም
✦
ሰላም ሰላም ፪ ማርያም ድንግል
ልመናሽ ለሚያምኑት ድ ነት ያሰጣል ፪
ደቀ መዛሙርቱ በሐሳብ ሲዋኙ
በጽኑ ጾማቸው ምልክት አገኙ
አዝ ---
ለእኛ ወገኖችሽ ኃጢአት ላደከመን
ከልጅሽ ይቅር ን ድንግል ለምኝልን
አዝ ---
ምሐና በኢያቄም እመቤ ችን
በዚህች ቀን ባርኪልን ማ በራችንን
አዝ ---
ልመናሽ ለሚያምኑት ድ ነት ያሰጣል ፪
ደቀ መዛሙርቱ በሐሳብ ሲዋኙ
በጽኑ ጾማቸው ምልክት አገኙ
አዝ ---
ለእኛ ወገኖችሽ ኃጢአት ላደከመን
ከልጅሽ ይቅር ን ድንግል ለምኝልን
አዝ ---
ምሐና በኢያቄም እመቤ ችን
በዚህች ቀን ባርኪልን ማ በራችንን
አዝ ---
✦