ሥላሴ ይባርኳችሁ
✦
ሥላሴ ይባርኳችሁ ፪
በሥጋ ወደሙ ዛሬ የከበራችሁ፪
ሥላሴ ይባርኳችሁ፪
እመአምላክ ትከተልህ፬
ፈተና እንዳይገጥምህ ድንግል ትከተልህ
እመአምላክ ትከተልህ
ሚካኤል በኑሮአችሁ፪
አርምሞ ማስተዋል ትእግስቱን ይስጣችሁ
ሚካኤል በኑሮአችሁ
ገብርኤል ከላይ ወርዶ፬
እርሱ ይራዳችሁ በክንፎቹ ጋርዶ
ገብርኤል ከላይ ወርዶ
ኡራኤል በምልጃው፬
የእውቀተን ጥበብ ይስጥህ/ሽ/ በጽዋው
ኡራኤል በምልጃው
ጊዮርጊስ አይለያችሁ፬
በፈተና ጊዜ ጽናት ያሳያችሁ
ጊዮርጊስ አይለያችሁ
አዝ ---
በሥጋ ወደሙ ዛሬ የከበራችሁ፪
ሥላሴ ይባርኳችሁ፪
እመአምላክ ትከተልህ፬
ፈተና እንዳይገጥምህ ድንግል ትከተልህ
እመአምላክ ትከተልህ
ሚካኤል በኑሮአችሁ፪
አርምሞ ማስተዋል ትእግስቱን ይስጣችሁ
ሚካኤል በኑሮአችሁ
ገብርኤል ከላይ ወርዶ፬
እርሱ ይራዳችሁ በክንፎቹ ጋርዶ
ገብርኤል ከላይ ወርዶ
ኡራኤል በምልጃው፬
የእውቀተን ጥበብ ይስጥህ/ሽ/ በጽዋው
ኡራኤል በምልጃው
ጊዮርጊስ አይለያችሁ፬
በፈተና ጊዜ ጽናት ያሳያችሁ
ጊዮርጊስ አይለያችሁ
አዝ ---
✦