ስለ ማይነገር ስጦታው

ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይምስገን
ቸል ያላለን አምላክ ስንጓዝ ማዕበሉን አቋርጠን
ስለ ማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን፤
የሕይወት እስትንፋስ ዘራብን ሕያው እንድንሆን
ይህን ያደረገ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን፤
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይምስገን
ቸል ያላለን አምላክ ስንጓዝ ማዕበሉን አቋርጠን
ስለ ማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን፤
ነፋስን ገስፆ ማዕበል አቁሞ ሚያሻግር
የዓለም ፈተና ቢበዛ እሱ መጠጊያችን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይምስገን
ቸል ያላለን አምላክ ስንጓዝ ማዕበሉን አቋርጠን
ስለ ማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን፤
ዳግም እንዳንሞት በሞቱ ሞትን የረታልን
የምንመካበት ትንሣኤ ሰላምን ለሰጠን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን፤
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይምስገን
ቸል ያላለን አምላክ ስንጓዝ ማዕበሉን አቋርጠን
ስለ ማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን፤
ከሲኦል እስራት ተፈተን ነጻ የወጣንበት
ሕይወትን ለሰጠን ለአምላካችን እንዘምር በእውነት
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
← መዝሙር