Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ስለኛ ብሎ
✦
ስለኛ ብሎ ልጅሽ ተሰቅሎ
ልብሽ በኅዘን ተወግቶ ቆስሎ
፪
ከመስቀሉ አዉርደዉት
ዮሴፍ ኒቆዲሞስ ገንዘውት
ያለቀስሽዉ የዕንባሽ ብዛት
ይጠብልን የእኛን ኃጢአት
✦
← መዝሙር