ስምአኒ
✦
ስምአኒ እግዚኦ ጸሎትየ
ወይብጽዓ ቅድሜከ ገአርየ
ወይብጽዓ ቅድሜከ ገአርየ
ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
በእለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ
አመ እለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምአኒ
በእለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ
አመ እለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምአኒ
ትርጉም ፡ - አቤቱ ስማኝ ጸሎቴን ጩኸቴም ወደአንተ ትድረስ ፊትህን ከእኔ ዘንድ አትመልስብኝ በመከራዬ ቀን ስማኝ ጆሮህንም ወደእኔ በጠራሁህም እለትም በፍጥነት ስማኝ
✦