ስሜ ተለውጦ
✦
ስሜ ተለውጦ ዘማዊ ብባልም
ራራልኝ ጌ ነውሬን አልቆጠረም
ፈሪሳዊያኑ አኝልበው ቢወስዱኝ
ኢየሱስ ግን በፍቅር ፊት አየኝ በርኅራኄ@ አየኝ
.. በፍቅር ፊት አየኝ በርኅራኄ@ አየኝ
የተደበደበው አኝሌን ስላየ
ስለእኔ መዋረድ አምላክ ተሰቃየ
አወጣኝ ከድንጋይ ከቀያፋ በትር
ለእኔ ያደረገውን ኸረ እንዴት ልዘርዝር ፬
ከዘማዊት ሴት ጋር አወራ ተብሎ
መስቀል አደረገ ስሜን ተቀብሎ
ቀራጭና ዘማን ያድናል ይባላል
ትከሻው ሰፊ ነው እኛን ተሸክሟል ፬
ከኃጢአት ስወድቅ በሕይወት ዘመኔ
ቸርነቱ በዝቷል በረከቱ ለእኔ
መሐሪ መሆኑን ጌ ሲገልጽላት
በልዩ ቸርነት ዘማዊቷን ጠራት ፬
ነውር ያለባችሁ ተሰብሰቡ በእርሱ
ከውርደት ያድናል መሐሪ ነው እርሱ
ለበሽተኞች ነው የመጣሁት ብሏል
ነፍስና ቁስልህን ደዌህን የድናል ፬
ራራልኝ ጌ ነውሬን አልቆጠረም
ፈሪሳዊያኑ አኝልበው ቢወስዱኝ
ኢየሱስ ግን በፍቅር ፊት አየኝ በርኅራኄ@ አየኝ
.. በፍቅር ፊት አየኝ በርኅራኄ@ አየኝ
የተደበደበው አኝሌን ስላየ
ስለእኔ መዋረድ አምላክ ተሰቃየ
አወጣኝ ከድንጋይ ከቀያፋ በትር
ለእኔ ያደረገውን ኸረ እንዴት ልዘርዝር ፬
ከዘማዊት ሴት ጋር አወራ ተብሎ
መስቀል አደረገ ስሜን ተቀብሎ
ቀራጭና ዘማን ያድናል ይባላል
ትከሻው ሰፊ ነው እኛን ተሸክሟል ፬
ከኃጢአት ስወድቅ በሕይወት ዘመኔ
ቸርነቱ በዝቷል በረከቱ ለእኔ
መሐሪ መሆኑን ጌ ሲገልጽላት
በልዩ ቸርነት ዘማዊቷን ጠራት ፬
ነውር ያለባችሁ ተሰብሰቡ በእርሱ
ከውርደት ያድናል መሐሪ ነው እርሱ
ለበሽተኞች ነው የመጣሁት ብሏል
ነፍስና ቁስልህን ደዌህን የድናል ፬
✦