ስምሽ ማርያም
✦
የተወደደ ስምሽ ማርያም
እንዳንቺ ንጹሕ በዓለም የለም
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
በንጽሕናሽ በመመረጥሽ
ድንግል በእውነት እጹብ ድንቅ ነሽ
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
ፍጥረ ት አንቺን ይማጸኑሻል
ከሲዖል ዓለም አውጪን ይሉሻል
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
አስራትሽን ኢትዮጵያን
ጠቢቅልን ድንግል ሕዝቧን
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
እንዳንቺ ንጹሕ በዓለም የለም
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
በንጽሕናሽ በመመረጥሽ
ድንግል በእውነት እጹብ ድንቅ ነሽ
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
ፍጥረ ት አንቺን ይማጸኑሻል
ከሲዖል ዓለም አውጪን ይሉሻል
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
አስራትሽን ኢትዮጵያን
ጠቢቅልን ድንግል ሕዝቧን
አሳስቢልን እንዲምረን መድኃኔዓለም
✦