Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ሶበ መጽአ
✦
ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ
፪
ከበቦ
፬
ለማይ ባሕር ነድ በማይ ከበቦ
፬
ትርጉም ፡ -
ቃል ከሰማይ ለመናገር በመጣ
ጊዜ እሳት የዮርዳኖስን ባሕር ከበበው
ውኃውም የሚሄድበት ቦታ ጠበበው
✦
← መዝሙር