Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ሶበሰ ኪዳንኪ
✦
ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ
፪
ፈለገ እሳት ወደይን እም አስጠመ ኩሎ
ፈለገ እሳት ወደይን ወደይን እም አስጠመ ኩሎ
፪
ትርጉም ፡ -
የመዳን ምክንያት የሆነው ቃል ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የእሳት ማዕበል ሁሉን ባሰጠመ ነበር
✦
← መዝሙር