ታቦተ ሕጉ

ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት
ሕጽርት ወበመንፈስቅዱስ ክልልት
ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋእ ለፀር ወኢየኃደጋ ለሀገር
ትርጉም ፡ - በካህናት የታጠረች በመንፈስ ቅዱስ የተከለለች የእግዚአብሔር የሕጉ ታቦት ጽዮን ሆይ ንጉሥሽ ለጠላት አይሸነፍም ሀገርንም አይተዋትም፡፡
← መዝሙር